መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
22
የካቲት
አሻም ከ7:00-8:00
ሚካኤል እና ምስክር
22
የካቲት
ከሰፈር እስከ ጠፈር ከ8:00-10:00
እማዋይሽ እና ዮናስ
22
የካቲት
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
የካቲት 22፤2013-የመራጮች ምዝገባ ቀን ተዘዋወረ!
March 1, 2021
የዕጩዎች ምዝገባ ሂደትን በመገምገም 4 ተጨማሪ ቀናት በመስጠት የምዝገባ ሂደቱን እንዳራዘመ ያስታወሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አሁን ደግሞ የመራጮች ምዝገባ
Read more.የካቲት 22፤2013-የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፓርቲ የመመስረት እቅድ የለኝም ሲሉ ተናገሩ
March 1, 2021
በፍሎሪዳ በተካሄደው የወግ አጥባቂዎቹ ኮንፈረንስ ላይ የተገኙት ትራምፕ በእግራቸው የተተኩትን ጆ ባይደንን ተችተዋል፡፡ “የባይደን አስተዳደር ከአሜሪካ ትቅደም ወደ አሜሪካ ከኋላ
Read more.የካቲት 22፤2013-8 የታሸጉ ውሃ አቅራቢ ፋብሪካዎች የሚገኙበት የጉራጌ ዞን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተደራሽነቱ ከ39 በመቶ በታች መሆኑ ተነገረ።
March 1, 2021
በደቡብ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዞኖች መካከል አንዱ የሆነው የጉራጌ ዞን የመሰረተ ልማት ጥያቄዎቹ በተገቢው መንገድ ምላሽ እየተሰጠው እንዳልሆነ ተነግሯል። የመንገድ
Read more.የካቲት 22፤2013-ፀበልተኛ በመምሰል ሞባይል የሰረቀው ግለሰብ ሁለት ዓመት እስራት ተፈረደበት
March 1, 2021
ተከሳሽ ሽፈራው ከበደ የካቲት 8 ቀን 2013 ዓ.ም በሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር 07 ቀበሌ ልዩ ቦታው አቡነ አረጋዊ ፀበል ተብሎ ከሚጠራው
Read more.የካቲት 22፤2013-የህንዱ ጠ/ሚ ሞዲ የኮሮና ቫይረስ የክትባት መድሃኒት መውሰዳቸውን አስታወቁ
March 1, 2021
ጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ በቲውተር ገፃቸው ላይ እንዳጋሩት የኮቪድ-19 የመጀመሪያውን ዶዝ የክትባት መድሃኒቱን መውሰዳቸው አሳውቀዋል፡፡ የ 70ዓመቱ አዛውንት ክትባቱን ከወሰደ በኋላ
Read more.የካቲት 22፤2013-በማይናማር 18 ሰላማዊ ሰልፈኞች መገደላቸው ከባድ ቁጣ ቀሰቀሰ
March 1, 2021
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ እንዳስታወቀው የማይናማር የፀጥታ ሀይሎች በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተማች በወሰዷቸው እርምጃ 18 ሰዎች
Read more.የካቲት 20፤2013-በዚምባብዌ የሚገኙ ነርሶች ቻይና ሰራሽ የሆነዉን የኮሮና ቫይረት ክትባት ለመውሰድ ፍቃደኛ አለመሆናቸው ተነገረ
February 27, 2021
በዚምባብዌ የሚገኙ የሕክምና ሠራተኞች ሀገሪቱ ከቻይና የተረከበችውን የኮቪድ -19 ክትባቶችን ለመውሰድ ፈቃደኞች አለመሆናቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬዝ የዜና ወኪል የነርሶች ማኅበር
Read more.የካቲት 20፤2013-በሄይቲ ዋንኛ የወንጀል ቡድን መሪ ከማረሚያ ቤት ለማስመለጥ በነበረ ሙከራ ቢያንስ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ
February 27, 2021
ከሄይቲ ኃይለኛ ከሆኑት የወንበዴ ቡድን መሪዎች መካከል አንዱ አርኔል ጆሴፍ በትላንትናዉ እለት የተገደለ ሲሆን እሱ ጨምሮ የሚቆጠሩ የማረሚያ ቤቱ ዳይሬክተር
Read more.የካቲት 20፤2013 -ጋዜጠኛ ጀማል ካሾግጂ እንዲገደል ወይም እንዲያዝ ዘመቻውን ያፀደቁት አልጋ ወራሹ ልዑል ቢን ሳልማን ናቸው ስትል አሜሪካ አስታወቀች
February 27, 2021
የአሜሪካ የደህንነት ኤጀንሲ ከድምዳሜ ላይ እንደደረሰው ከሳዑዲ የተላከው የገዳይ ቡድን በቱርክ ኢስታንቡል ቆንስላ ፅህፋት ቤት ጋዜጠኛ ጀማል ካሾግጂ እንዲገደል የቢን
Read more.የካቲት 19፤2013-ከ 4 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የሚመዝን ሃሺሽ በቁጥጥር ሥር ዋለ
February 26, 2021
አራት ሺ ሦስት መቶ ሃያ ኪሎ ግራም የሚመዝን ሃሺሽ ተብሎ የሚታወቅ አደንዛዥ ዕፅ የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም በFSR ተሸከርካሪ
Read more.