ዜና/ጦማር

ሐምሌ 23፤2013-ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተላለፈ ማሳሰቢያ ❗️
የ“FDRE Defense Force – የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት” ፌስ ቡክ ገፅ ተከታዮችና ይህ መረጃ የሚደርሳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖች ፤ የውስጥና የውጭ ጠላቶቻችን
Read more.
ሐምሌ 23፤2013-ቅዱስ አማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመንግስት እውቅና ውጪ በግል የጨመርኩት የአገልግሎት ክፍያ የለም ሲል አስታወቀ❗️
ሆስፒታሉ የህክምና አገልግሎት ክፍያን በተመለከተ በግሉ የጨመረውም ሆነ የቀነሰው የአገልግሎት ክፍያ አለመኖሩን አስታውቋል፡፡ከዚህ በፊት የነበረው የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍያ ተመን ጥር
Read more.
ሐምሌ 23፤2013-በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ የተከናወነላቸው ዜጎች ቁጥር 3 ሚልየንን ተሻገረ❗️
መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም የኮሮና ኮቪድ-19 ተህዋስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ በይፋ ከተነገረ በኋላ ከነበሩት የመጀመሪያዎቹ 2 ሳምንታት ጊዜ አንስቶ
Read more.
ሐምሌ 23፤2013-በፊሊፒንስ በጎርፍ በተጥለቀለቀዉ የኢንተርኔት ካፌ ውስጥ ቪዲዮ ጌም መጫውት ያላቋረጡት ወጣቶች መነጋገሪያ ሆነዋል
በፊሊፒንስ በተከታታይ ቀናት የጣለዉን ከባድ ዝናብ እና አውሎ ንፋሱ ተከትሎ እስከ ወገብ ድረስ ጥልቀት ያለዉ የጎርፍ አደጋ ያስከትላል፡፡እየጨመረ የመጣውን የውሃ
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-ኳታር በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የሕግ አውጭዎችን ምርጫ ልታከናውን ነው
የኳታር ኢሚር ሼኪ ታሚም ቢን ሀማድ አል ታኒ በጥቅምት ወር የሚካሄደውን የአገሪቱን የመጀመሪያ የሕግ አውጭ ምርጫ እንዲከናውን ማጽደቃቸዉን ጽህፈት ቤታቸው
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ ፡፡
በመሆኑም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ነገ ወደ ጎንደር በመምጣት ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር ዶክትሬቱን የሚቀበል
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-ከሳውዲ-አረብያ የተመለሱ የትግራይ ተወላጆች ወደ ጊዜያዊ የማቆያ ማዕከላት እንዲገቡ መደረጋቸዉ ተነገረ❗️
በሳውዲ-አረብያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እየደረሰባቸው ባለው እስራት እና እንግልት ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለሱ ስራ ከአንድ ወር ለተሻገረ ጊዜ ሲከናወን ቆይቷል፡፡
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-በአማካይ በአንድ ደቂቃ 17 ዶላር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ እየተደረገ ነው ተባለ
በውጪ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጲያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተብሎ አዲስ በተከፈተው ድረ ገፅ ለግድቡ በየደቂቃው በአማካይ 17 ዶላር እየተሰበሰበ ሲሆን በአምስት
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-የመረዳጃ እድር ንብረቶችን በመስረቅ ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ❗️
በ1996ዓ.ም በወጣው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ህግ ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ የስርቆት ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ የእስራት ቅጣት ተወስኖበታል፡፡ ተሻለ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተከሳሽ
Read more.
ሐምሌ 22፤2013-ቻይና የኒውክሌር አቅም የሚሸከም ሚሳኤል እየገነባች ነው ስትል አሜሪካ አስታወቀች
ቻይና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የኒውክሌር ሚሳይል እየገነባች ስለመሆኑ የአሜሪካ ሳይንቲስቶች ገልፀዋል ፡፡ ከሺጂያንግ አውራጃ የተገኘ የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት ጣቢያው ሲጠናቀቅ
Read more.