ዜና/ጦማር

ታህሳስ 25፤2016 – የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በኮዬ ፈጬ ላለው የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ተጠያቂ አይደለሁም አለ
የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኮዬ ፈጬ ላይ ለሚያጋጥመው የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እጥረት  የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ቢሮ እንጂ አገልግሎቱ ተጠያቂ እንዳልሆነ ገልጿል፡፡
Read more.
ታህሳስ 25፤2016 – በጋዛ በእስራኤል ጥቃት የተነሳ የአንድ ቤሰተብ አባል የሆኑ 14 ሰዎች ተገደሉ
እስራኤል በአንድ ሌሊት ሳላ በተባለ ግለሰብ ቤተሰብ ላይ በፈጸመችዉ የቦምብ ጥቃት 14 የአንድ ቤተሰብ አባላት መገደላቸዉን እና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን
Read more.
ታህሳስ 24፤2016 – በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጠችው የሶማሌ-አሜሪካዊቷ ከንቲባ ቃለ መሃላ ፈጸመች
በዩናይትድ ስቴትስ ሚኒሶታ ግዛት በሚገኘው የሴንት ሉዊስ ፓርክ ከተማ ምክር ቤት የ27 ዓመቷን ናዲያ መሀመድን ከንቲባ አድርጎ ቃለ መሃላ ፈፅሟል።
Read more.
ታህሳስ 24፤2016 – ከባለቤቱ ጋር ባለመስማማቱ ከቀድሞ ትዳሯ የወለደቻቸዉን ሁለት ልጆቿን በአውሬ ያስበላው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ
???? በአስክሬን የፍረንሲክ ምርመራ መሰረት 99.9 በመቶ ከእናታቸው ጋር ተመሳስሏል በገብረጉራቻ ከተማ 01 ቀበሌ ታደሰ ሞላ የተባለው የ50 ዓመት ግለሰብ
Read more.
ታህሳስ 24፤2016 – በኢትዮጵያ 13 በመቶ የሚሆኑት እናቶች የደም ማነስ እንዳለባቸው ተነገረ
በኢትዮጵያ 50 በመቶ የሚሆኑት እናቶች የፎሊክ አሲድ እጥረት ያለባቸው ሲሆን 13 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ የደም ማነስ እንዳለባቸው ተነግሯል ። በተለይም
Read more.
ታህሳስ 24፤2016 – በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለጫት የተዘጋጀ የጸረ ተባይ መድኃኒት የጠጡ አምስት ህጻናት ህይወታቸዉ አለፈ
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ አምስት እድሜያቸው ከ2 እስከ 5 የሆኑ ህጻናት ለጫት የተዘጋጀ የጸረተባይ  መድሃኒት ጆሊጁስ መስሏቸው ጠጥተው ህይወታቸው
Read more.
ታህሳስ 23፤2016- በቦሌ ክፍለ ከተማ 134 ህጻናትን በመሰብሰብ መጠጥና አደንዛዥ ተግባራትን ሲያለማምዷቸዉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
የአዲስአበባ ፖሊስ በሁሉም ክ/ከተሞች ላለፉት 20 ያህል ገደማ ቀናት የተቀናጀ ኦፕሬሽን ሲፈጽም እንደነበር አስታዉቋል። ፖሊስ በተመረጡ ሶስት ክ/ከተሞች ማለትም በቦሌ
Read more.
ታህሳስ 23፤2016- በኢትዮጲያ ተላላፊ በሆኑ በሽታዎች በየዓመቱ ከ2 ሚሊዮን በላይ ህጻናት ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ
በኢትዮጵያ በንፅህና ጉድለት ጋር በተያያዙ ችግሮች ምክንያት በየዓመቱ ከ2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ህይወታቸውን እንደሚያጡ
Read more.
ታህሳስ 23፤2016-የጃፓን አየር መንገድ አውሮፕላን በማኮብኮቢያ ላይ በእሳት ጋየ
የጃፓን አየር መንገድ አውሮፕላን በቶኪዮ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሃኔዳ ተብሎ በሚጠራው ኤርፖርት በእሳት በመቃጠሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ኤርፖርቱን ለቀው
Read more.
ታህሳስ 23፤2016-ኢትዮጵያ ከበግና ፍየል ስጋ ምርት የውጪ ንግድ 26 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አገኘች
ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራት የስጋ ምርትን ወደ ውጪ ገበያ አቅርባ 26 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ አግኝታለች ሲል የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት
Read more.