ዜና/ጦማር

ግንቦት 10፤2012-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፥ አየር መንገዱ በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኑ ላይ ለደረሰው አደጋ እስከ ሰኔ
Read more.
ግንቦት 10፤2012-የዓለም የጤና ድርጅት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በዛሬው እለት ስብሰባ ያካሂዳሉ
ዓመታዊው የዓለም የጤና ድርጅት ምክር ቤት በአባል ሀገራቱ ልዑካን በጄኔቫ ይካሄድ የነበረ ሲሆን ፤ ይህንን በአካል ማድረግ ባለመቻሉ በኢንተርኔት (ቨርቹዋል)
Read more.
ግንቦት 8፤2012-የብስራት አመሻሽ አጫጭር መረጃዎች
~ በካምቦዲያ የ36 ዓመት እድሜ ያላት ሴት ከቫይረሱ ነጻ ሆና ከሆስፒታል መዉጣቷን ተከትሎ ክትትል የሚያደርግ ህሙማን በሆስፒታል የለም ተባለ፡፡በካምቦዲያ 122
Read more.
ግንቦት 7፤2012-በጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑካን ቡድን በጎንደር ዩንቨርስቲን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ህክምና ማዕከልን
በጉብኝቱም ከጤና ሚኒስትሯ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተና የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተገኝተዋል።
Read more.
ግንቦት 7፤2012-በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ህይወታቸው ካለፈው ሰዎች በተጨማሪም 8 ሺህ 929 አባዎራዎች እና 63 ሺህ ቤተሰቦች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ነው የተባለው። እንዲሁም በወረዳው በሚገኙ
Read more.
ግንቦት 7፤2012-በትምህርት ሚኒስቴር እና ስቴምፓወር በጋራ የተቋቋመ ዲጂታል የመፈብረኪያ ቤተ-ሙከራ በይፋ ስራ ጀመረ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር ከስቴም ፓዎር (STEMpower.org) ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ የተፈረመ ሲሆን ከቅድመ-መደበኛ እስከ ቅድመ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ
Read more.
ግንቦት 7፤2012-በቤንሻንጉል ጉሙዝ አዋጁን የተላለፉ 1 ሺህ 209 ሰዎች ተቀጡ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብዙሃን ድርጅት ፤ ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ 1 ሺህ 209 ግለሰቦች መቀጣታቸውን
Read more.
ግንቦት 7፣2012-የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአለም ኢኮኖሚ ላይ የ8.8 ትሪሊየን የአሜሪካን ዶላር ኪሳራን ያስከትላል ተባለ
የእስያ የልማት ባንክ ይፋ ባደረገዉ መረጃ መሰርት ከ6.4 እስከ 9.7 በመቶ የአለም ኢኮኖሚ ላይ ኪሳራን ሊያሳደርስ እንደሚችል አስታዉቋል፡፡በገንዘብ ሲተመን 5.8
Read more.
ግንቦት 7፣2012-ግዙፉ በፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማራዉ ማስተር ካርድ ሰራተኞች ከስራችን እንቀነሳለን ብለዉ እንዳይሰጉ ሲል አስታወቀ
በአሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ቀዉስ ጋር በተያያዘ ባለፉት ሁለት ወራት ከ30 ሚሊየን በላይ ዜጎች ስራቸዉን አጥተዋል፡፡በሀገሪቱ በፋይናንስ አገልግሎት የተሰማራዉ ማስተር ካርድ
Read more.
ግንቦት 7፣2012-የናምቢያ ፕሬዝዳንት አዳዲስ ተሸከርካሪዎችን የመንግስት ባለስልጣናት እንዳይገዙ መመሪያ አስተላለፉ
ከፕሬዝዳንት ሀጌ ጊንጎብ በተላለፈዉ መመሪያ መሰረት ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ሚንስትሮች አዳዲስ ተሸከርካሪን እንዳይገዙ መመሪያ አስተላልፈዋል፡፡ለቅንጡ ተሸከርካሪዎች
Read more.