ቃተኛ

ዘወትር ረቡዕ ከ8:00 እስከ 9:00
የትናየት፣የልቤ፣ዮሴፍ እና መሰረት

ቃተኛ የሬዲዮ ፕሮግራም በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ አዝናኝ በሆነ አቀራረብ ለአድማጮቹ የሚደርስ ተወዳጅ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ፕሮግራም ነው፡፡ በፕሮግራሙ ጤና፣ ትምህርት ፣ቤተሰብ፣ ስነ -ጾታ እና ሌሎችም ማህበራዊ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡፡