ቡና ስፖርት ክለብ

ቅዳሜ ጠዋት ከ3:00-5:00

አቦል ቶና በረካ የራዲዮ ፕሮግራም መስከረም 3/2007 ዓ.ም ተጀመረ፡፡በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሚዲያና ፕሮሞሽን እየተዘጋጀ ይቀርባል፡፡በኢትዮጵያ ክለቦች ታሪክ የመጀመሪያው የራዲዮ ፕሮግራም ነው፡፡