ብስራት ማለዳ

ከሰኞ-አርብ ማለዳ ከ12:00 - 12:30

የህልም ፍቺዎች፤በራስ አንደበት ትረካ፤የቢዝነስ ወሬዎች፤ስፖርት፤መዝናኛ፤ማህበራዊ ጉዳይ፤ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎች በአንድ ገበታ የሚቀርብበት!
ሁሉም ሊሰሙት የሚመኙት የማለዳ ስንቅ!