አሻም

ቀን ሰኞ፤ረቡዕ 7:00-8:00 ቅዳሜ ጠዋት ከ2:00-3:00 እሁድ ማለዳ ከ12:00-2:00

አሻም የሁላችንም ጉዳይ
ከጳጉሜ 5፤2006 ዓ.ም ጀምሮ በብስራት FM 101.1 ላይ በሣምንት አራት ቀናት የሚተላለፍ ፕሮግራም ነዉ፡፡
ሰኞ ቀን ከ7፡00-8፡00 ሰዓት
በወቅታዊ የዓለም ጉዳዮች የዜና ትንታኔ
በማህበራዊ ጉዳይ ዉይይት
ረቡዕ ቀን ከ7፡00-8፡00 ሰዓት
የአሻም ትዝብት
የአፍሪካ ጉዳዮች ዉይይት
ቅዳሜ ማለዳ ከ2፡00-3፡00 ሰዓት
በኢትዮጵያዊነትና በባህላችን መጠናከር ላይ ዉይይት
ዕሁድ ማለዳ ከ12፡00-2፡00 ሰዓት
ቀደምትና ተወዳጅ ጣዕመ ዜማዎች
ትረካ
ጠኪነ-ጥበብና የመዝናኛ ጉዳዮች ዉይይት
ዓላማ ኢትዮጵያዊ ባህሎቻችንንና ማህበራዊ ትስስሮቻችንን በማጉላት ሀገራዊ እሴቶቻችን በትዉልድ ዉስጥ እንዲሰርጽ ማድረግ፡፡