የባከነ ሰዓት

አርብ ምሽት ከ4፡00-6፡00

ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ ስፖርታዊ ጉዳዮችን በማነሳት በተወዳጁ ጣቢያ ከብስራት FM ሁሌም አርብ ምሽት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ባለሙያዎችን በመጋበዝ እንዲሁም አድማጮችን በቀጥታ ስልክ በማሳተፍ ዉይይት የሚደረግበት ፕሮገራም ነወ፡፡
አዘጋጅ እና አቅራቢ፡-ባህሩ ጥላሁን