የፍቅር ቀጠሮ

ሰኞ ምሽት ከ3:00-6:00 አለምሰገድ አበበ እና አብይ ዘላለም

የፍቅር ቀጠሮ ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ3:00-6:00 የሚቀርብ በቤተሰብ እና በፍቅር ህይዎት ላይ የሚያተኩር ተወዳጅ ሣምንታዊ መሰናዶ፡፡ለበርካቶች የትዳር ህይዎት መጠንሰስ አጋጣሚ ፈጥሯል፡፡