ግሩም ቃና

ማክሰኞ ጠዋት ከ2:30-3:30 ቴዎድሮስ ግሩም

ማህበራዊ ጉዳዮችን እያዋዛ በማቅረብ ትኩረት እንዲያገኙ ማድረግ፡፡ ወደ ሚዲያ መተዉ የማያዉቁ በህብረተሰቡ ዉስጥ አነጋጋሪ ጉዳዮችን በልዩ ሁኔታ ማቅረብ፡፡ እየሣቅን እንማማር...