ጤና ይስጥልኝ አዲስ አበባ

አርብ ምሽት ከ12:30-2:00

ቁም ነገር አዘል የመረጃ፤መዝናኛ እና ስፖርት መሰናዶ ነው ከአለም ጥግ እስከ ጥግ የተለያዩ መረጃዎች የሚቀርቡበት ይህ ዝግጅት የሚያዳምጡት ብቻ ሳይሆን የሚናገሩበትም ጭምር ነው::