መደበኛ ያልሆነ

የስራ ማስታወቂያ

ብስራት ቴሌቭዥን ለሚጀምረው የቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭትልምድ ያላቸው ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ
2ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ
3ኛ የዜና ሪፖርተር
4ኛ የዜና አቅራቢዎችን ይፈልጋል፡፡
በዚሁ ሙያ ልምድ ያላችሁ ጋዜጠኞች አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የብስራት ራዲዬ ጣቢያ ዋና መስሪያ ቤት የስራ ማስረጃችሁን በመያዝና በአካል በመገኘት ከጥቅምት 7 ቀን እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

“ብስራት የአድማጭ ተመልካች ኩራት”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *