መደበኛ ያልሆነ

ጠቅላይ አቃቢ ህግ አንድ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ ተጠርጣሪን ለአሜሪካ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

በሁለት ሰዎች ግድያ የተጠረጠረዉ የአሜሪካ ዜግነት ያለዉ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ ዩሀንስ ነሲቡ በአሜሪካ እንደሚፈለግ ዐቃቢ ህግ ገልጿል፡፡

ፖሊስ ተጠርጣሪዉ እንዲመረመርም ሆነ ተላልፎ እንዲሰጥ ከአሜሪካ ጥያቄ ስለመቅረቡ ማስረጃ አላቀረበም ተብሏል፡፡

በጠቅላይ ዐቃቢ ህግ የኮሚኒኬሽንና ህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ የሆኑት አቶ ዝናቡ ቱሉ ለብስራት ራዲዮ እንደተናገሩት ጠበቃዎች ፍርድ ቤቱ በዐቃቢ ህግ ዉሳኔ ላይ እገዳ እንዲጥል ጠይቀዋል፡፡

ሆኖም ፍርድ ቤቱ አሳልፎ የመስጠቱ ጉዳይ አልተነሳብኝም በማለት የተጠርጣሪዉ የአካል ደህንነት መብት እንዲጠበቅ ትዕዛዝ ሰጥቶ ግለሰቡን ለአሜሪካ መንግስት በማስተላለፍ መዝገቡን ዘግቷል፡፡

 

ስምኦን ደረጀ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *