በትናንት ምሽቱ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ በሜዳው በመጀመሪያው አጋማሽ በቀይ አንድ ተጨዋች የወጣበትን የቤልጀሙን ክለብ ብሩዥን 5 ለ 0 በማሸነፍ በጠቅላላ ድምር ውጤት 6 ለ 1 አሸንፎ ወደ መጨረሻው 16 ገብቷል።
በኢሚሬትስ ጨዋታው አርሰናል በ90′ ጨዋታ 1 ለ 0 በኦለሚፒያኮስ ተሽንፎ በጭማሪ ሰዓት አርሰናል አቻ ቢሆንም ኦለምፒያኮስ 1 ግብ አስቆጥሮ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል፤በድምር ውጤትም 2 ለ 2 ቢሆኑም ከሜዳው ውጭ ብዙ ባስቆጠረ ኦለምፒያኮስ አልፏል።


በትናንት ምሽት ጨዋታዎች ወደ መጨረሻው 16 ማለፋቸውን ያረጋገጡ 15 ቡድኖች።
👇
🏴 Rangers- ሬንጀርስ
🇮🇹 Roma-ሮማ
🇩🇪 Wolfsburg-ዎልፋበርግ
🇦🇹 LASK- ላስክ
🇨🇭 Basel- ባዝል
🇩🇪 Leverkusen- ሊቨርኩሰን
🇹🇷 İstanbul Başakşehir -ኢስታንቡል ባሽሄር
🏴 Wolves- ዎልቭስ
🇺🇦 Shakhtar -ሻክታር
🇮🇹 Inter ኢንተር- ሚላን
🏴 Manchester United -ማንችስተር ዩናይትድ
🇬🇷 Olympiacos- ኦለምፒያኮስ
🇪🇸 Sevilla- ሲቪል
🇩🇰 Copenhagen-ኮፐንሀገን
🇪🇸 Getafe-ሄታፌ