የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
በመደበኛ ስብሰባውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አቅራቢነት የቀረበለትን
የተለያዩ የሚኒስትሮች ሹመትን ተቀብሎ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት፦
1 ወይዘሮ አዳነች አቤቤ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
2 ዶክተር ሊያ ታደሰ- የጤና ሚኒስትር
3 አቶ ላቀ አያሌው-የገቢዎች ሚኒስትር
4 ወይዘሮ ፊልሰን አብዶላሂ- የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ናቸው
የሚኒስትሮቹ ሹመት በ21 ተቃውሞ፤ በአብላጫ ድምጽ ጸድቋል::