መደበኛ ያልሆነ

መጋቢት 4፣2012

መጋቢት 4፣2012

የጁቬንትሱ ኮከብ ፖብሎ ዲያባላ እና የቼልሲው ሁድሰን ኦዲ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

########
########

የሳዑዲ አረቢያ መንግስታዊ ተቋም በሰው ልጅ ሸክም የእጅ መታጠቢያ ማቅረቡ ከፍተኛ ቁጣ ቀሰቀሰ።

አርማኮ የተሰኘው ግዙፍ የሳዑዲ የነዳጅ ኩባንያ በኮሮና ቫይረስ ስጋት አንዱን ሰራተኛውን ተንቀሳቃሽ የእጅ መታጠቢያ አገልግሎት እንዲሰጥ አድርጓል።

የመብት ተሟጋቾች ሳዑዲ በውጪ ሀገራት የጉልበት ሰራተኞች ላይ የጉልበት ብዝበዛ ማድረግ እንድታቆም ተጠይቋል።ግለሰቡን እንደ ሮቦት መጠቀሙን ተከትሎ አርማኮ ይቅርታ ጠይቋል።

##########

##############

የኬንያ ጤና ሚኒስትር በሀገሪቱ የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ መኖሩን ይፋ አድርገዋል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከUSA ወደ ናይሮቢ የመጣ እንደሆነም ተነግሯል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *