መደበኛ ያልሆነ

መጋቢት 8፣2012

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እስከ ዛሬ መጋቢት 8 ማለዳ ድረስ በመላው አለም 182,609 ደርሷል።

በቫይረሱ 7,171 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 79,883 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።

############
############

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ህንድ የአለም ወካይ ቅርስ የሆነውን ታጅ ማሃልን ዘጋች።

በየእለቱ 70,000 ሰዎች የሚጎበኙት ሲሆን ለህንድ ቱሪዝም ከፍተኛ ኪሳራ የሚያስከትል ነው።

############
############

የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን እና ያደረሰውን ጥፋት በተመለከተ አስሩ ተጎጂ ሀገራትን ይፋ አድርጓል።በዚህም መሰረት በኮሮና ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥርና ሀገራቱ ቀርበዋል።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1.ቻይና 3,230
2.ጣሊያን 2,158
3.ኢራን 853
4.ስፔን 342
5.ፈረንሳይ 148
6.አሜሪካ 85
7.ደቡብ ኮርያ 75
8.እንግሊዝ 56
9.ስዊዘርላንድ 19
10.ጀርመን 17

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *