መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 2፣ 2012 ዓ.ም

በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው።

ታማሚዋ በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።

በዚህም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በእራሴና በጤና ሚንስቴር ስም
እየገለጽኩ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅዘመዶቻቸው ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *