መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 16፣2012-በደቡብ ኮርያ ከአንድ ወር በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮሮና ቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓት ሞት አልተመዘገበም

የደቡብ ኮርያ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል እንዳስታወቀዉ ባለፉት 24 ሰዓት 6 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸዉ ሪፖርት ሲደረገ ህይወቱ ያለፈ ሰዉ እንደሌለ ተገልጿል፡፡

ደቡብ ኮርያ የምርመራ አቅሟን ማሳደጋ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ከፍተኛ እገዛ አድርጎላታል፡፡በአጠቃላይ ደቡብ ኮርያ በኮሮና ቫይረስ የ240 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *