መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 17፣2012-የቻይና መዲና ቤጂንግ ከሰኔ አንድ ጀምሮ ወንዶች ሆዳቸዉን የሚያሳይ አለባበስ መጠቀም እንደማይችሉ አስታወቀች፡፡

የቻይና መዲና ቤጂንግ ከሰኔ አንድ ጀምሮ ወንዶች ሆዳቸዉን የሚያሳይ አለባበስ መጠቀም እንደማይችሉ አስታወቀች፡፡

የቤጂንግ አስተዳደር “Beijing Bikini” ወይንም ቲሸርትን ወደ ላይ ሰብሰብ አድርጎ መልበስ መለመዱን ተከትሎ ከሰኔ አንድ ጀምሮ ይህንን ማድረግ እንደማይቻል በዛሬዉ እለት ማሳወቁን የቻይናዉ ጋዜጣ ግሎባል ታይምስ ዘግቧል፡፡ቦርጭን እያሳዩ መሄድ የሚከለክለዉን ህግ ጨምሮ በቻይና ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኃላ በርካታ አነጋጋሪ ህጎች እየወጡ ይገኛል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *