መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 20፣2012-በኢንዶኔዥያ ከ2ሺ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉ ቢያልፍም ሪፖርት ሳይደረግ እንዳልቀረ ተጠቆመ

በኢንዶኔዥያ ከ2ሺ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉ ቢያልፍም ሪፖርት ሳይደረግ እንዳልቀረ ተጠቆመ

ሮይተርስ በሰራዉ ጥናት እንፈተጠቆመዉ ከ2200 በላይ ሰዎች በኢንዶኔዥያ የኮሮና ምልክት ታይቶባቸዉ ህይወታቸዉ ቢያልፍም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸዉን እንዳጡ ግን ሪፖርት አልተደረገም፡፡

በኢንዶኔዥያ በይፋዊ በሆነ መልኩ በቫይረሱ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች 765 እንደሆኑ ሲገለጽ ከ10ሺ ያልበለጡ ሰዎች በቫይረሱ መጠቃታቸዉ ሪፖርት ተደርጓል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *