መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 21፣2012-ለናይጄሪያ የመተንፈሻ መሣሪያ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ትራምፕ ቃል ገቡ

ለናይጄሪያ የመተንፈሻ መሣሪያ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ትራምፕ ቃል ገቡ

ናይጄሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር የምታደርገውን ትግል በድል መወጣት እንድትችል አሜሪካ ከጎኗ መሆኗን አስታውቃለች፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የናይጄሪያው አቻቸው ሙሀመድ ቡሃሪ የስልክ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ትራምፕ ለናይጄሪያ የመተንፈሻ መሣሪያ ለመስጠት ቃል መግባታቸውን የናይጄሪያ መንግስት አስታውቋል፡፡

በናይጄሪያ 1,532 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲጠቁ 44 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *