መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 22፣2012-ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1408 የላቦራቶሪ ምርመራ አንድ(1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ1408 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ በአንድ ግለሰብ ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡

~ ታማሚ አንድ ኢትዮጲያዊት ሴት እድሜ 45 በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰዉ ጋር ግንኙነት የነበራት የባህርዳር ከተማ ነዋሪ

ተጨማሪ መረጃ ፡-

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 17,842 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ አንድ ሰዉ አገግሟል፡፡

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 59 ደርሰዋል

~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ ታማሚ የለም፡፡

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 67 ናቸው።

~ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *