መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 27፣2012-የኒጀር የሰራተኛ ሚንስትር በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰማ

የኒጀር የጉልበት ሥራ እና የሥራ ስምሪት ሚንስትሩ ሞሃመድ ቤን ኦማር በኮሮና ቫይረስ የተነሳ በ55 ዓመታቸዉ በመዲናዋ ኒያሚ በሚገኝ ሆስፒታል በቫይረሱ የተነሳ ህይወታቸዉ ማለፉ ሪፖርት ተደርጓል፡፡ፓርቲያቸዉ ሶሻል ዲሞክራቲክ እንዳስታወቀዉ ከ2017 ጀምሮ በስልጣን ላይ እንደነበሩ ይፋ አድርጓል፡፡

በኒጀር 755 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉ ሲነገር የ37 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *