መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 28፣2012-በኢትዮጵያ ተጨማሪ 17 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 162 ደረሰ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት በ1382 ሰዎች ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ 17 አዲስ ሰዎች በመገኘታቸው አጠቃላይ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 162 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *