መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 28፣2012-የአምስት አመቱ ህጻን የወላጆቹን መኪና ሰርቆ 3ኪ.ሜ ያህል ካሽከረከረ በኃላ ተይዟል

በሀገረ አሜሪካ የ5 ዓመት እድሜ ያለዉ ህጻን ወላጅ እናቱ ላምበርጊኒ የተባለዉን መኪና
እንድትገዛ ቢጠይቃት ፍቃደኛ ሳትሆን ይቀራል፡፡ በዚህ ጊዜ በኪሱ 3 ዶላር በመያዝ የህልሙን መኪና ለመግዛት የወላጆቹን መኪና ይዞ ወጥቷል፡፡ ያስቆመዉ የፖሊስ አባል መጀመሪያ ሁኔታዉን ሲመለከት አይኑን ማመን አልቻለም፡፡ በወቅቱ ወላጆቹ በቤት ዉስጥ እንዳልነበረ ህጻኑ ተናግሯል፡፡ ወላጆቹ ከዚህ በፊት መኪና አሽከርክሮ የማያዉቀዉ ልጃቸዉ በሌሎች ላይ ሆነ በእርሱ ላይ አደጋ ሳይደረስ በሰላም መያዙ እንዳስደሰታቸዉ ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *