መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 29፣2012-በኬንያ በኮሮና ቫይረስ የተነሳ በፍየል ገበያ ንግድ ሰላምታ ተቀይሯል

በሰሜናዊ ኬንያ የከብት ንግድ በሻጭ እና ሸማች መካከል የእጅ መጨባበጥ የንግድ ስምምነት ስለመፈጸሙ አመላካች ነዉ፡፡በኮሮና ቫይረስ የተነሳ ግብይቱ ቢቀጥልም ሰላምታዉ ግን በእጅ ንኪኪ የነበረዉን በእንጨት እንዲቀየር ተደርጓል፡፡

በሌላ የኬንያ ዜና በሀገሪቱ ከአንድ ወር በላይ እየጣለ ያለዉ ከባድ ዝናብ 200 የሚጠጉ ሰዎችን ህይወት መቀማቱ ተሰምቷል፡፡100ሺ ሰዎች ከቤት ንብረታቸዉ ተፈናቅለዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *