መደበኛ ያልሆነ

ሚያዝያ 30፣2012-ባይደን ጥቃት አድርሶብኛል ያለችው ሴት ራሱን ከውድድሩ ውጪ ያደርግ ዘንድ ጠይቃለች

ከ 27ዓመታት በፊት የወሲብ ትንኮሳ አድርሶብኛል ስትል የዲሚክራቲኩን የዋይት ሀውስ እጩ ጆኢ ባይደን የከሰሰችው ታራ ሪኤድ ለፕሬዝዳንትነት የሚያደርገውን ውድድር ይሰርዝ ዘንድ ጠይቃዋለች፡፡

በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብላም
<<እባክህን ወደፊት ውጣና ሀላፊነቱን ውሰድ>> ስትልም ቃል በቃል ተናግራለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *