መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 4፣2012-የኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ለተጨዋቾች ያልተከፈለ ቀሪ የአንድ ወር ደሞዝ በዚህ ሳምንት እንደሚከፍል አስታወቀ።

የኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ለተጨዋቾች ያልተከፈለ ቀሪ የአንድ ወር ደሞዝ በዚህ ሳምንት እንደሚከፍል አስታወቀ።የክለቡ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆኑት አቶ ዮሃንስ እድሉ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ክለቡ በደሞዝ ጉዳዮች ስሙ እንዲነሳ እንደማይፈልጉ ገልፀው ደሞዝ መክፈሉን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል።አቶ ዮሃንስ አክለውም ክለባቸው ከተጨዋቾቹ ጋር ውይይት ለማድረግ ስብሰባ የጠራ ሲሆን በጉዳዩ ዙሪያ ከመንግስት ፍቃድ እንዳገኘ ወዲያው ስብሰባውን እንደሚያደርግም አረጋግጠዋል።

በዳናኤል መምሩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *