መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 11፤2012-የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ወንድ ልጅ ከፍተኛ የመንግስት የስልጣን እርከን ላይ መሾሙ ተሰማ

የፕሬዛድንት ፖል ካጋሜ የመጀመሪያ ወንድ ልጅ ኢቫን ካጋሜ የመንግስት ኤጀንሲ ቦርድ ዉስጥ የተሾመ ሲሆን የንግድ ምዝገባና የቱሪዝም ቁጥጥር የሚያደርግ ቦርድ ነው፡፡ይህ ቦርድ የምስራቅ አፍሪካዊቷን ሀገር ሩዋንዳ ቱሪዝም ለማሳደግ በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነትን ከአዉሮፓ ግዙፍ ክለቦች አርሰናል እና ፒ.ኤስ.ጂ ጋር መፈራረሙ ይታወሳል፡፡

የ30 ዓመቱ ኢቫን ካጋሜ ከመገናኛ ብዙሃን እይታ የራቀ ሲሆን በአሜሪካ በቢዝነስ ዘርፍ ትምህርቱን ተከታትሏል፡፡

ስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *