መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 13፤2012-የቀድሞ የትራምፕ ጠበቃ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ከማረሚያ ቤት ሊፈታ መሆኑ ተሰማ


የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ ጠበቃ ማይክል ኮኸን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽ ኝ ስጋር በዛሬዉ እለት ከሰዓት ከማረሚያ ቤት ሊለቀቅ ስለመሆኑ ተሰማ፡፡የ53 ዓመቱ ማይክል ኮኸን ለአሜሪካ ኮንግረስ በትራምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ዙሪያ የገንዘብ ማጭበርበር በተመለከተ የሀሰት ሪፖርት በማቅረቡ የሶስት ዓመት እስር እንደተላለፈበት ይታወሳል፡፡
በወርሃ ሚያዚያ እንደሚፈቱ ቢነገርም ይህ ሳይሳካ መቅረቱ ይታወሳል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *