የተያዘዉ የፈረንጆቹ 2020 ዓመት ሳይጠናቀቅ በደቡብ አፍሪካ 3 ሚሊየን ሰዎች በቫይረሱ ሲጠቁ የ50ሺ ሰዎች ህልፈት ሊመዘገብ እንደሚችል ሳይንቲፊክ ሞዴል ይፋ አድርጓል፡፡እስከ ህዳር ወር ድረስ የሟቾቹ ቁጥር እየጨመረ እንደሚመጣ በሪፖርቱ ዉስጥ ተካቷል፡፡ደቡብ አፍሪካ በአህጉሩ ከፍተኛ የቫይረሱ ተጠቂዎች ያሉባት ሀገር ነች፡፡
በስምኦን ደረጄ