መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 14፤2012-ለአማራ ክልል ልዩ ኃይል የአምቡላንስ ድጋፍ ተደረገለት

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅና ስራውን ለማስተናገድ እንዲያግዘው 3 የአምቡላንስ መኪና ድጋፍ ከክልሉ መንግስት ድጋፍ ተደርጎለታል።

የአምቡላንስ ድጋፏ ለልዩ ኃይል የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ኃይል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እያደረገ ላለው ጥረት እንዲሁም ጠረፍ አካባቢ ላለው የለይቶ ማቆያ የሚገቡትን የጥበቃ ስራ በሚያከናውኑበት ጊዜ ለሰራዊቱ ጤናውን እንዲጠብቅ ያግዘዋል ማለታቸውን ከክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *