መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 16፤2012-በብራዚል በ24 ሰዓት ዉስጥ 965 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተነሳ ህይወታቸዉ አለፈ

የሀገሪቱ የጤና ሚንስቴር ይፋ እንዳደረገዉ በ24 ሰዓት ዉስጥ የ965 ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ በመላዉ ብራዚል በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች ቁጥር 22,165 ደርሷል፡፡በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር በመላዉ ብራዚል 350ሺ የተጠጋ ሲሆን የሟቾች ሆነ የተጠቂዎች ቁጥር ከዚህ የበለጠ ሊሆን እንደሚችል ሪፖርቶች ያመላክታሉ፡፡

የብራዚል የቀኝ ዘመሙ መሪ ጄሪ ቦርሴናሮ አካላዊ ፈቀቅታን በመተቸት እንዲሁም ፈዋሽነቱ ያልተረጋገጠ መድሃኒት ሰዎች እንዲጠቀሙ በመቀስቀስ ማዘናጋታቸዉ በበርካቶች ዘንድ እያስተቻቸዉ ይገኛል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *