በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የጄነር ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አድሪያን ሂል እንደተናገሩት ከሆነ ዩኒቨርሲቲዉ የኮሮና ቫይረስ የክትባት መድሃኒት ስኬታማ የማድረግ እድሉ 50 በመቶ ብቻ ስለመሆኑ አሳዉቀዋል፡፡ስራዉ ተጠናክሮ መቀጠሉን ቢገልጹም አሁን ባለንበት ደረጃ ግን ዉጤት ላይ አልደረስንም ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ሚኪያስ ጸጋዬ