መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 25፣2012-አዉስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማግኘት ለሚደረገዉ ምርምር 44 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባች

የሀገሪቱ የጤና ሚንስትር ግሪግ ሀንት እንደተናገሩት ድጋፉ ለቫይረሱ የክትባት ምርምራ ለሚደረጉ ጥናቶች የሚዉል ስለመሆኑ አሳዉቀዋል፡፡በአዉስትራሊያ 7200 ሰዎች በቫይረሱ ሲጠቁ የ102 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

ሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *