መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 26፣2012-በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 17 ደረሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 142 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
የሟቾች ሁኔታ፦

~ 1ኛ የ71 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ (በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ)

~ 2ኛ የ46 ዓመት ወንድ የኦሮሚያ ነዋሪ

~ 3ተኛ የደቡብ ክልል ነዋሪ (2ተኛና ሶስተኛ ግለሰቦች ህይወታቸው አልፎ ከአስከሬን ምርመራ የተገኘባቸው ናቸው)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *