መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 26፣2012-ደቡብ ኮሪያ ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን የኢቦላ መድሃኒት የሆነውን ሪምዲሲቨር ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

የኮሮና ቫይረስ ህሙማን በቶሎ እንዲያገግሙ ያግዛል ስትል ተናግራለች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎችን የማገገሚያ ጊዜያት ከ 15 ቀናት ወደ 11 እንደሚያወርደው በዘገባው ተካቷል፡፡

ይህንኑ መድሃኒት ዩናይትድ ስቴትስ ፣ ጃፓን እና ህንድ አስቀድመው መጠቀም ጀምረዋል፡፡

ለኢቦላ ከሚሰጠው ሪምዲሲቨር መድሃኒት በተጨማሪ ተመራማሪዎች የፀረ ወባ እና HIV መድሃኒቶች ላይ ምርምር ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *