
በዩናይትድ ስቴትስ ሚሶሪ ግዛት የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ለማውገዝ በነበረ ተቃውሞ በተተኮሰ ጥይት ዴቭ ዶርን የተባለ ጥቁር ፖሊስ ህይወቱን አጥቷል፡፡
የ 77 ዓመቱ ፖሊስ ከ 13 ዓመት በፊት በጡረታ መገለሉ ይታወሳል፡፡ በፖሊሱ ግድያው ዙሪያ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋለ ሰው የለም፡፡
ፕሬዝደንት ትራምፕ ለዴቪድ ዶርን ቤተሰቦች መፅናናትን በመመኘት ታላቅ የፖሊስ ካፕቴን ነበር ሲሉ ገልፀዋል፡፡
በስምኦን ደረጄ