መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 26፣2012-ጣሊያን ከሰዓታት በኋላ በሮቿን ለቱሪስቶች ክፍት ታደርጋለች

በቀጣዮቹ ጥቂት ሰዓታት ጣሊያን ድንበሯን ክፍት በማድረግ ከሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ለሚመጡ ቱሪስቶች በሯን ክፍት እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡

የጉዞ ክልከላ ከአንድ የጣሊያን ግዛት ወደ ሌላኛው የሚከለክለው ህግ እንደሚነሳ ይጠበቃል፡፡

የጣሊያኗ ሮም ቀድማ ለቱሪስቶች በሯን ክፍት ማድረጓ ይታወሳል፡፡

ጠ/ሚ ጁሴፔ ኮንቴ ‹‹አሁን ያለውን ችግር ተቀብለን መነሳት ይኖርብናል፤ይህ ካልሆነ መቼም በድጋሚ አንነሳም›› ብለዋል፡፡

ከ 230 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ በተጠቁባት ጣሊያን የ 33‚500 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *