መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 27፣2012-ከአሜሪካ የተሰሙ አጫጭር መረጃዎች ክፍል 2

~ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በሀገሪቱ የተፈጠረዉ ተቃዉሞ አሜሪካን ለመቀየር ለዜጎች እድል የሚሰጥ ነዉ ሲሉ ተናገሩ፡፡

~ በግፍ ህይወቱን ያጣዉ ጆርጅ ፍሎይድ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅቶ እንደነበር በምርመራ ተረጋገጠ፡፡ሪፖርቱን ያቀረቡት ዋና የህክምና መርማሪ አንድሪዉ ባከር በሚያዚያ መጀመሪያ በቫይረሱ ተጠቅቶ ነበር ፤ሳምባዉ ሙሉ ጤና ላይ በወቅቱ የነበረ ሲሆን መጠነኛ የጤና እክል በልቡ ላይ እንደነበር ተናግረዋል፡፡

~ በካሊፎርኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በድጋሚ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩ ተሰማ ፡፡ ከጆርጅ ፍሎይድ ግድያ ጋር በተያያዘ ለተቃዉሞ ዜጎች አደባባይ መዉጣታችዉ ይታወቃል፡፡

~ በአሜሪካ ዳላስ እዉቁ ስፖርተኛ ዳክ ፕሪስኮቲ ዘረኝነትን ለመዋጋት ፖሊሶችን ለማሰልጠን ለሚደረገዉ ጥረት 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *