መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 28፣2012-በብራዚል ባለፉት 24 ሰዓት በኮሮና ቫይረስ የተነሳ የ1,473 ሰዎች ህልፈት ሪፖርት ተደረገል፡፡

ብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሟቾች ብዛት ከጣልያን በመብለጥ ከአሜሪካና እንግሊዝ ቀጥላ በዓለም 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ባለፉት 24 ሰዓት የ1,473 ሰዎች ህልፈት ሪፖርት መደረጉን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ብዛት 34,021 ደርሷል፡፡

የብራዚል የጤና ሚንስቴር እንዳስታወቀዉ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 614,941 መድረሱን ይፋ አድርጓል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *