መደበኛ ያልሆነ

ግንቦት 29፣2012-የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአፍሪካ

በመላዉ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 176,807 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል አስታዉቋል፡፡ በቫይረሱ በመላዉ አፍሪካ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች ቁጥር 4,902 ሲደርስ እስካሁን ድረስ 78,267 ህሙማን ከቫይረሱ ማገገማቸዉ በማዕከሉ ሪፖርት ላይ ተገልጿል፡፡

ክፍለ አህጉር የተጠቂዎች ብዛት የሞት መጠን
ሰሜን አፍሪካ 51,300 2,200
በደቡባዊ አፍሪካ 46,000 933
ምዕራብ አፍሪካ 39,900 795
ምስራቅ አፍሪካ 20,600 592
መካከለኛዉ አፍሪካ 18,900 421

በሚኪያስ ጸጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *