
የሟች ሁኔታ፦
~ ከዚህ ቀደም በህክምና ሳለች መውለዷ የተነገረውን ሴት ጨምሮ ከቫይረሱ ጋር በተገናኘ የሰባት ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ ችሏል፡፡
በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2020 ደርሷል፡፡
~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ6092 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 86 ኢትዮጲያዉያን ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፡፡
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-
~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ6092 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 86 ኢትዮጲያዉያን በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
~51 ዱ ወንዶች ሲሆኑ 35 ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ7 እስከ 82 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።
~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 66 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣7 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣7 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣4 ከደቡብ፣1 ሰው ከአማራ ክልል፣ 1ሰው ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር