መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 2፣2012- በቤልጀየም የንጉስ ሊኦፓልድ ሁለተኛ ሀውልት እንዲነሳ ተደረገ


በቤልጀየም የቅኝ ግዛት መስፋፋት ዘመን ንጉስ የነበረዉና በእርሱ አስተዳደር በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሚሊየኖች ላይ ወንጀል እንዲፈጸም ምክነያት የሆነዉ ንጉስ ሊኦፓልድ ሁለተኛ ሀዉልት እንዲነሳ ተደርጓል፡፡
ሀዉልቱ በቤልጄየም አንትወርፕ ከተማ ይገኝ ነበር፡፡ይህ ሀዉልት እንዲነሳ የሆነዉ የጆርጅ ፍሎይድ ግድያን ተከትሎ ዘረኝነትን የሚያወግዙ ሰልፎች ሀዉልቱ እንዲነሳ በተቃዋሚዎች መጠየቁን ተከትሎ ነዉ፡፡

ስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *