መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 2፣2012-በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ(ኮቪድ-19) ወቅታዊ ሁኔታ

በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ ሶስት (153) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በከተማችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰባ ስምንት (1778) ደርሷል፡፡

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ በ ሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በከተማችን አዲስ አበባ የ አምስት (5) ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል።

በሌላ በኩል ደግሞ በትላንትናው እለት አስራ አንድ (11) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና በሽታ አገግመዋል፡፡የየክፍለ ከተሞች ሪፖርት በሰንጠረዥ ላይ ቀርቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *