መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 4፣2012በኒውዚላንድ ባለፉት 20 ቀናት በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው አለመኖሩን የሀገሪቱ መንግስት ይፋ አደረገ፡፡

ኒዚውዚላንድ ትምህርት ቤቶችና የስራ እንቅስቃሴ እንዲከፈት የመጨረሻው ደረጃ ላይ መድረሷ ይፋ ተደርጓል፡፡

ይህ ሲተገበር አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ግዴታ እንደማይሆን ሀገሪቱ አስታውቃለች፡፡

በኒውዚላንድ ኦክላንድ የመጨረሻዋ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ባሳለፍነው ሰኞ ከሆስፒታል መውጧቷ ይታወሳል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *