መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 4፣2012-በኢትዮጲያ ተጨማሪ የአምስት ሰዎች ህይወት በኮሮና ቫይረስ አልፏል፤የሟቾች ብዛት 40 ደርሷል

የሟቾች ዝርዝር መረጃ

~ 1ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ወንድ 92 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 2ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ወንድ 58 ዓመት በአስክሬን ምርምራ ቫይረሱ የተገኘ

~ 3ኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ሴት 80 በህክምና ላይ የነበሩ

~ 4ኛ የአዲስ አበባ ነዋሪ ወንድ 36 ዓመት በህክምና ላይ የነበሩ

~ 5ኛ የሶማሊ ክልል ነዋሪ ወንድ 70 በህክምና ላይ የነበሩ

በኢትዮጲያ ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 164 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2,670 ደርሷል፡፡

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ6,630 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 163 ኢትዮጲያዉያን እና 1 የዉጪ ሀገር ዜጋ ላይ በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡

~ 117 ቱ ወንዶች ሲሆኑ 47 ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ1 እስከ 92 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።

~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 104 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣2 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 4 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣4 ሰዎች ከደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ፣ 1 ሰዉ ከሀረሪ ክልል፣26 ሰዎች ከሶማሊ ክልል፣22 ሰዎች ከአማራ ክልል፣1 ሰዉ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል

ተጨማሪ መረጃ ፦

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 165,151 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ #33ሰዎች አገግመዋል፡፡(32 ከአዲስ አበባ፣1 ከአማራ)

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 434 ደርሰዋል።

~ በጽኑ ህሙማን ማከምያ ዉስጥ የሚገኝ 32 ታማሚዎች አሉ ፡፡

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 2194 ናቸው።

~ የ 40 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *