በተያዘው የፈረንጆቹ 2020 ማብቂያ ድረስ በኮሮና ቫይረስ መዘዝ የተነሳ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ 51ሺ ህፃናት ህይወታቸውን ያጣሉ ተብሎ ተገምተል።
የአለም የጤና ድርጅትና የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ፈንድ ዩኒሴፍ በጋራ ባወጡት መግለጫ በምግብ እጥረትና በህክምና እጦት የሚመዘገበው የህፃናት ሞት ከኮሮና ቫይርሰ ቀውስ በፊት ይመዘገብ ከነበረው 40 በመቶ ይጨምራል ተብሏል።
በስምኦን ደረጄ